ብዛት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ቢኖሩ የፊት ገፅታቸውን ብቻ በማየት አሸናፊዎችን መለየት እጅግ በጣም ከባድ ነው ፡፡
አብዛኛዎቹ የሞዴሊንግ ስራዎች አቋምና ችሎታ ይጠይቃል ፡፡ ከ10 ሰዎች ውስጥ 5 ሰው መምረጥ ይቻላል ነገር ግን ከ 5 ሰዎች ውስጥ 5 መምረጥ አይታሰብም ፡፡